እንኳን ደስ አለን። kambattomaiMay 20, 20231 min readየሐምባርቾ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪመር ሊግ በማለፉ እና የሐምባርቾ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ መሪነቱን በመያዙ የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም የተሰማውን ልባዊ ደስታ እየገለጸ፤ መላውን የከምባታ ጠምባሮ ዞን ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።
KAIF's Open Letter to South African Governmentበደቡብ አፍሪካ በሚገኙ አፍሪካውያንና ኢትዮጵያውያን ወገኖች ላይ እየተካሄደ ያለው የጥላቻ፤ የጥቃት፤ የዘረፋ፤ የንብረት ቅሚያና ግድያ ተግባሮች እንድቆሙ፤ ይህን ድርጊት የሚመሩ ቡድኖችና ግለሰቦች በሕግ እንድጠየቁ፤ እንዲሁም የሲሪል ራማፎሳ መንግሥት በአስቸኳይ የሕግ የበላይነትን እንዲያስከብር ጥሪ የሚያደርግ ግልጽ
Comments