top of page
Search

KAIF's Open Letter to South African Government

  • Writer: kambattomai
    kambattomai
  • Jul 20
  • 1 min read

በደቡብ አፍሪካ በሚገኙ አፍሪካውያንና ኢትዮጵያውያን ወገኖች ላይ እየተካሄደ ያለው የጥላቻ፤ የጥቃት፤ የዘረፋ፤ የንብረት ቅሚያና ግድያ ተግባሮች እንድቆሙ፤ ይህን ድርጊት የሚመሩ ቡድኖችና ግለሰቦች በሕግ እንድጠየቁ፤ እንዲሁም የሲሪል ራማፎሳ መንግሥት በአስቸኳይ የሕግ የበላይነትን እንዲያስከብር ጥሪ የሚያደርግ ግልጽ ደብዳቤ ከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም 1ኛ. በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር 2ኛ. ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት ኮሚሽን ኮሚሽነር 3ኛ. በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ መንግሥት አምባሳደር 4ኛ. በደቡብ አፍሪካ ፕርቶሪያ ለሚገኘው የኢትዮጵያ መንግሥት አምባሳደር በየአድራሻው ልኳል።

ከዚህ ጋር የተያየዘውን OPEN LETTER ከፍታችሁ በማንበብ የተላከውን መልዕክት መረዳት ትችላላችሁ።

ከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም።

 
 
 

Comments


Post: Blog2_Post
bottom of page